Addis Ababa City Innovation an...

image description
- In Travel and Adventure    1842

Addis Ababa City Innovation and Technology Development Office has handed over 13 homes for the disabled to residents built by the administration of Addis City Sub-City District 6

የፕላን እና ሪፖርት ሲስተም ተግባራዊ እንዲሆን ለማስቻል ስልጠና ተሰጠ

***

ITDB ነሀሴ 13/ 2016ዓ.ም

የአዲስ አበባ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አሰራሩን ለማዘመንና ወረቀት አልባ አሰራር ሰርዓትን በመዘርጋት ፈጣንና ቀልጣፋ የስራ ፍሰት እንዲኖር ለማስቻል በማዕከል ደረጃ የለማ የፕላን እና ሪፖርት ሲስተም ተግባራዊ እንዲሆን ለማስቻል ለሁሉም ዳሬክተሮች እና ዕቅድና በጀት ባለሙያዎች በሶፍትዌር ስራ ክፍል አማካኝነት ስልጠና ተሰጠ።

ሲስተሙ በአዲስ አበባ ደረጃ ከፕላን ኮሚሽን ጀምሮ እስከ ወረዳ የሚወርድ ሲሆን በግል እና በስራ ክፍል ዕቅድ ማቀድ እንዲሁም የተሰሩ ስራዎችን ሪፖርት ለማድረግ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት የሚዘረጋ ይሆናል።

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments