የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አስደናቂ የድሮን ትርኢት...

image description
- In Training    0

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አስደናቂ የድሮን ትርኢት - 1 ሺህ 500 ድሮኖች በአዲስ አበባ ሰማይ ስር

ኢትዮጵያ የድሮን ትርኢት አካሄደች

****************

ITDB፦ ግንቦት 8/2017

ኢትዮጵያ 1 ሺህ 500 ድሮኖች የተሳተፉበት የድሮን የአየር ላይ ትርኢት አካሄደች።

በትሪኢቱ የተሳተፉ የድሮኖች ቁጥር በአፍሪካ የመጀመሪያ እንደሚያደርገውም ተገልጿል።

በትርኢቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፤ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዲፕሎማቶችና ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

የድሮን ትርኢቱ የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 አካል ሲሆን በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ የተዘጋጀ መሆኑም ተገልጿል።

ድሮኖቹም ዲጂታል ኢትዮጵያ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የተለያዩ ኢኒሼቲቮችን የሚገልፁ ትርኢቶችን አሳይተዋል።

#AMN

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714

 


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments