የመረጃ ስርዓት ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስ...

image description
- In Training    0

የመረጃ ስርዓት ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ለመንግስት ግዢ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሠራተኞች ተሰጠ

የመረጃ ስርዓት ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ

*************************

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለከተማው የመንግስት ግዢ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሠራተኞች የመረጃ ስርዓት ደህንነት (Information system security) ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ሰጠ። ሰልጠናዉም የሳይበር ሰኪዉሪቲ ተጋላጭነት ምንነት፣ የተጋላጭነት አይነቶች ፣ ተጋላጭነትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል የሚያስረዱ ፅንሰ ሀሳቦችን በዝርዝር የዳሰሰ መሆኑን ስልጠናዉን የሰጡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ደህንነት ዳይሬክተር አቶ ተስፈፋዬ አስፋዉ ገልፀዋል። በስልጠናውም ላይ 146 የቢሮው ሰራተኞች በሁለት ዙር ለአንድ ቀን ተሳትፈዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments