Addis Ababa City Innovation an...

image description
- In Technology Trends    0

Addis Ababa City Innovation and Technology Development Office has handed over 13 homes for the disabled to residents built by the administration of Addis City Sub-City District 6

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሰራተኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት እየተበረከተላቸው ነዉ
******

ITDB፦ መስከረም 14/2017 ዓ.ም

በርካቶችን አለምአቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ባለቤት እያደረገ የሚገኘው የአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደር ኢኒሸቲቭ በአራት የስልጠና ዘርፎች (በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) በኦንላይን እየተሰጠ ነው። 

በመሆኑም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሰራተኞች ስልጠናውን በተሰጡት 6ሳምንታት ያጠናቀቁ  ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት እየተበረከተላቸው ይገኛል እርስዎም ይህንን እድል እንዲጠቀሙ ተጋብዘዋል። 

የምዝገባ ሊንክ https://www.ethiocoders.et/ 

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et   ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments