የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክ...

image description
- In Entertainment    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከሚያካሂዳቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት

 የአዲስ አበባ ኢኖቬሸንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ በሪፎርም ውስጥ ያሉትን ተቋማት የሚተገብሯቸውን ተግባራት በቴክኖሎጂ ማዘመን ወይም መደገፍ በመሆኑ ለኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ  በስማርት ፊስ ሲስተም ለ12 ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና  ከሰኔ 3 እስከ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም ድረስ የሰጠ ሲሆን ቀደም ሲል በሚያዝያ ወር ውስጥ ደግሞ ሪፎርም ለተደረጉ ለአስራ ስድስቱ ተቋማት በአሴት ማኔጅመንት ሲስተም ስልጠና ለ42 ባለሙያዎች ከሚያዝያ 14 እስከ 24/2016 ዓ.ም ድረስ መስጠቱ ይታወሳል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments