የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ

image description
- In Training    0

የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ

ITDB፦ጥር 4/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን Development high performance work habits በሚል ርዕስ የእዉቀት ሽግግሩን ያደረጉት ወ/ሪት ሙሉ ሀሰን

- Strengthening Professional Skills

- Creating Healthy Professional Boundaries- Taking Smart Risks for Career Growth ላይ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ የእዉቀት ሽግግር ላደጉት የቢሮ ሶፍትዌር ኢንጅነር ቡድን መሪ ወ/ሪት ሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዉ በነበረን ጠንካራ እንቅስቃሴ አማካኝነት ለተከታታይ 4ሳምንት ተቋሙ እዉቅናና ሽልማት ማግኘቱንና ይህ ተግባር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በማመላከት በሳምንቱ የሚከናወኑ ተግባራት ዝርዝር ገልፀዉ የዕለቱ መርሃ-ግብሩ ተጠናቋል።

#AddisSmartcity

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments