ማዕድ የማጋራት መርሐ-ግብር አካሄደ
ITDB፦ ታህሳስ 28/2018
*******************
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ለተቋሙ ሰራተኞች ማዕድ የማጋራት መርሐ-ግብር አካሄደ።
በመርሃ ግብሩ ላይ የቢሮ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ግሩም አብተዉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ
ይህ የበጎነት ተግባር የከተማችንን ጥልቅ የመረዳዳትና የአብሮነት እሴት ይበልጥ የሚያጸና በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በማመላከት በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን በማለት መልካም ምኞታቸዉን ገልፀዋል፡፡
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments