ለመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን...

image description
- In Training    0

ለመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ሲስተም ለማልማት የሚያስችል የዉይይት መርሃ-ግብር ተካሄደ

ITDB፦ ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ሲስተም ለማልማት የሚያስችል የዉይይት መርሃ-ግብር ተካሄደ። የዉይይት መርሃ ግብሩ ዋና ዓላማ ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ERP ሲስተም በማልማት ኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪና ትርፋማ ማድረግ ላይ ትኩረት ያደረገ ነዉ።

#AddisSmartCity


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments