የሳይበር ደህንነት እና AI ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ
ITDB ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ቡድን መሪዎች የሳይበር ደህንነት እና AI ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ።
የስልጠናዉ ዓላማ የተቋሙን ሰራተኞች በሳይበር ደህንነትና AI ላይ ያላቸዉ ግንዛቤ በማሳደግ ከተጋላጭነት የፀዳ የተቋም ሰራተኛን መገንባት ላይ ትኩረት ያደረገ ነዉ። የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገዉን ስልጠና የሰጡት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የሳይበር ደህንነት ኢንጅነሪንግ ቡድን መሪ ወ/ሪት ማርታ ወልደጊዮርጊስ
- What does it mean cyber security
- Why cyber security important for end users
- understand cyber security landscape
- common mistake that end users offen make regarding password use and management
- cyber security threats
- protect prom phishing attack
- cyber espionage
- security measures
- password hygiene ላይ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በተያያዘም AI ላይ ትኩረት ያደገዉን ስልጠና የሰጡት
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግር ቡድን መሪ አቶ ይድነቃቸው ተስፋዬ
- Definition of AI
- Goals of AI
- Typical AI problems
- Intelligence behavior
- practical impact of AI
- What can AI system do
- Abridged history of AI ላይ በተንቀሳቃሽ ምስልና በምሳሌ በማስደገፋ ዝርዝር ማብራሪያ ተሰጥተዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments