የአዲስ አበባ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክከተማ በሚገኘው የነገዋ ሴት ማቋቋሚያና የስልጠና ማዕከል ውስጥ ሲሰጥ የነበረዉ ቀጥሎ በመጨረሻዉ ዙር ብዛታቸው 100 ለሚሆኑ ሴቶች የቤዚክ ኮምፒዩተር ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክከተማ በሚገኘው የነገዋ ሴት ማቋቋሚያና የስልጠና ማዕከል ውስጥ ሲሰጥ የነበረዉ ቀጥሎ በመጨረሻዉ ዙር ብዛታቸው 100 ለሚሆኑ ሴቶች የቤዚክ ኮምፒዩተር ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናውን የሰጠ ሲሆን የስልጠናው ሂደትም በሁለት የአይቲ የስልጠና ክፍሎች፣በ62 ኮምፒዩተሮች ለ340 ሰልጣኝ ሴቶች በቀን ለ6 ሰዓት ስልጠናው ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
የማእከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሂርጳሳ ለሥልጠናዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን አመስግነዉ ስልጠናው ለሴት እህቶቻችን እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ በቀጣይ ለሥልጠናዉ ሰፊ ጊዜ በመስጠት ቢካሄድ ሰልጣኞች በቂ የኮምፒዩተር ክህሎት ይዘዉ እንዲወጡ ያስችላቸዋል ብለዋል፡፡
የአዲስ አበባ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የአቅም ግንባታና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ቡድን በቦታው በመገኘት አጠቃላይ የስልጠናውን ሂደት የጎበኘ ሲሆን በአጠቃላይ በነገዋ ሴት የማቋቋሚያና ማሰልጠኛ ማዕከል የሚገኙ ሴት ሰልጣኞች የኮምፐዩተር ቴክኖሎጂን ለማወቅ ከፍተኛ ጥረትና ተሳትፎ ሲያደርጉ መቆየታቸዉን ካደረግነው ምልከታ ለመረዳት ችለናል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments