የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለECD ያለማው ፖርታል ትግበራ ላይ ዋለ
ITDB፦ህዳር/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለECD ያለማው ፖርታል ትግበራ ላይ ዋለ።
የትግበራው ዋና አላማ ከወረቀት ነፃ የሆነ የአሰራር ስርዓት ሙሉ በሙሉ በመዘርጋት aaspmo.gov.et በመጠቀም በከተማ መስተዳደሩ ስር ያሉ የECD ህፃናት ማቆያ እለታዊ፣ ወርሃዊና ዓመታዊ ሪፖርት የሚያሳይ ነዉ። ፖርታሉ በርካታ ፕሮግራሞች ያሉት ሲሆን እነዚህም፦
- Provision of parental coaching and support system
- Transforming material and children health service in health centers
- expansion of daycare services
- Transformation of preprimary schools
- communication and advocacy
- measurement, evaluation and laring
- cross section government and regulation system
- establishment of center of excellence learning and innovation በዚህም መሰረት በከተማ አስተዳደሩ ሰር ያሉ ቢሮዎች ማስጠቀም የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ነዉ።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments