Figma ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ
ህዳር 3/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለቢሮ ሶፍትዌር ፕላትፎርም ልማት እና ኦፕሬሽንና ጥነና ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች Figm ላይ ትኩረት ያደረገ የሶስት ቀን ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ፡፡ የስልጠናዉ ዋና ዓላማ ከፅንሰ ሀሳብ በመነሳት ትልቅ web design ማድረግ የሚስችል አቅም መፍጠር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments