የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ
ITDB፦ህዳር 1/2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለ ሙያዎች የተገኙ ሲሆን የቢሮ የፕሮጀክት ግምገማና ዶክመንቴሽን ቡድን መሪ አቶ አሻግሬ ሞላ የብልህነት ጽንሰ ሐሳብ (emotionalintelgence) በሚል ርዕስ ስር የስሜት ብልህነት ጽንሰ ሐሳብ፣ የልህቀት ምንነትና አይነቶች፣ የስሜት ብልህነት ባህሪያት፣ የስሜት ብልህነት ጥቅሞች ላይ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments