የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ
ITDB፦ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለ ሙያዎች የተገኙ ሲሆን የቢሮ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስታንዳርድ ሬጉላቶሪ ቡድን መሪ አቶ ዮናስ ደምሰዉ modernization of government service በሚል ርዕስ ስር Benefit of modernization, challenge and risks, ኢትዮጵያ ጨምሮ global example የሆኑት ሀገራት ያከናወኗቸዉ ተግባራት ላይ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዋል።አያይዘዉም ሰለ አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ምንነት በተቋሙ ስለሚከናወኑ ተግባራት በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ ገለፃ አድርገዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments