ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት...

image description
- In Training    0

ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቡድን ጋር በጋራ በመሆን 6ኛዉ ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት ለክ/ከተማዉ IT ባለሙያዎች "የሳይበር ደህንነት የዲጅታል ኢትዮጵያ መሠረት" በሚል መሪ ቃል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) እና ሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) ላይ ትኩረት ያደረገዉን ስልጠና የሰጡት ሲኒየር ዳታ ሳይንስ ሪሰርቸር አቶ ቴድሮስ ለገሰ ስለ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምንነት ሰፊ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን በተያያዘም ሳይበርና የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገዉን ስልጠና የሰጡት የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊና ባለሙያ አክመል ሁሴን ሲሆን በተሰጠዉ ስልጠና ላይ መሰረት ያደረገ ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በአሰልጣኞቹ ምላሽ ሰጥተዉበታል።

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments