በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተካሄደ
ITDB፦ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በደም ልገሳ መርሃ ግብሩ ላይ የቢሮ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የተሳተፉበት ሲሆን በደም እጦት ህይወታቸውን ለሚያጡ እናቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከመታደግ በተጨማሪ የአብሮነታችንን እሴት የሚያጠናክር ነዉ።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments