የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ

image description
- In Training    0

የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ

ITDB፦ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለ ሙያዎች የተገኙ ሲሆን የሪፎርም ዳይሬክተር አቶ ግርማ ከበደ Type of motivation በሚል ርዕስ ስር, Types of motivation, Importance of motivation, What motivates employess, common cause of work place demotivation, thories of motivation በምሳሌ በማስደገፍ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዋል።አያይዘዉም ለአመራሮችና ለሰራተኞች እንደየሀላፊነታቸዉ ምክር ሰጥተዋል።

በመጨረሻም የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ ባለፍት ግዜያት ካስመረቅናቸዉ ፕሮጀክቶች ባሻገር በፍጥነት መጠናቀቅ የሚገባቸዉ ፕሮጀክቶች መኖራቸዉን ገልፀዉ ለዚህም በአብሮነትና በመተባበር መስራት እንደሚገባንና ተቋማችንን ከፍ ማድረግ እንደሚገባን በመግለፅ መልካም የስራ ሳምንት ተመኝተዋል።

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments