የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለምግብና መድሀኒት ባለስልጣን እያስለማ ያለዉ አይኬር ሲስተም ላይ መሰረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ
ITDB፦ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለምግብና መድሀኒት ባለስልጣን እያስለማ ያለዉ አይኬር ሲስተም ላይ መሰረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ። የዉይይት መርሃ-ግብሩ ዓላማ ሲስተሙ ያለበትን ደረጃ መገምገምና በቀጣይ መከናወን ስላለባቸው ተግባራት ላይ የመፍትሔ ሀሳቦች ማስቀመጥ ነዉ።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments