development technology ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ልማት ቢሮ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለቢሮ ሶፍትዌር ፕላትፎርም ልማት እና ኦፕሬሽንና ጥነና ዳይሬክቶሬት አስራ አምስት ባለሙያዎች development technology ላይ ትኩረት ያደረገ የአምስት ቀን ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ፡፡ የስልጠናዉ ዋና ዓላማ የሰዉ ሀይልን በማብቃት በውስጥ አቅም ሶፍትዌር የማበልዕግ ስራ በመስራት የመንግስት ሀብትን ከብክነት ማዳን ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
                                
Leave Your Comments