የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ
ITDB፦ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለ ሙያዎች የተገኙ ሲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊ አቶ ዳኛቸዉ ፈለቀ የሳይበር ደህንነት ሳምንት መሆኑን ገልፀዉ ከዚህ ጋር በተያያዘ Cyber-sovereignty በሚል ርዕስ ስር What is cyber sovereignty, the key dirvers ላይ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
                                
Leave Your Comments