የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ

image description
- In Training    0

የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለ ሙያዎች የተገኙ ሲሆን የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ የዛሬዉ ወርቃማ ሰኞ

መረሃ-ግብር ብቻ ሳይሆን የተቋማችንን አደረጃጀት፣ የስራ ፍሰት፣ ያለብን ሀላፊነትና መስተጋብር በዝርዝር የምንገነዘብበት መሆኑን ገልፀዋል። በዕለቱም የስማርት ሲቲ ዘርፍ ም/ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ቱሉ ጥላሁን Seven quality management principles በሚል ርዕስ ስር ከprocesses approach ጋር በማያያዝ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አደረጃጀት ላይ መሰረት ያደረገ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዉበታል፡፡

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments