ለአድዋ ሙዚየም እየተሰራ ያለው ሙዚየም ማኔጅመን...

image description
- In Training    0

ለአድዋ ሙዚየም እየተሰራ ያለው ሙዚየም ማኔጅመንት ሲስተም ያለበት ደረጃ ተገመገመ

 

የአድዋ ሙዚየም የሚሰጠውን አገልግሎት ዘመናዊ ሙዚየም ማኔጅመንት ሲሰተም ስርአት በመዘርጋት ለተጠቃሚው ምቹ፣ ቀላልና ወጭ ቆጣቢ የሆነ ስርዓት በመዘርጋት ሙዚየሙ ለተጠቃሚው የበለጠ ሳቢና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ ሲሆን በሲስተሙ የተካተቱ የቲኬት አስተዳደር፣ ሁነት አስተዳደር፣ ማስታወቂያ እና የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ሲሆን የሲስተም ልማት ስራው የደረሰበት ደረጃ በዝርዝር ተገምግመል፡፡

ግምገማውን መሰረት በማድረግ የተለያዩ አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን በአጠቃላይ የሲስተም ልማት ስራው ያለበት ደረጃ ጥሩ መሆኑ እና በአጭር ጊዜም ተጠናቆ የሙከራ ትግበራ ተደርጎበት ወደስራ እንዲገባ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments