የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሀላፊ ከዘርፍ ሀላፊዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት የግብ ስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓት አካሄዱ።
ITDB፦ መስከረም 14/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከአስፈፃሚ ተቋማት መካከል ከሆነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ጋር በዋና ዋና ግቦች ላይ የስምምነት ሰነድ መፈራረሙ ይታወሳል በመሆኑም በዛሬው ዕለት የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ ከዘርፍ ሀላፊዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት የግብ ስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓት ያካሄዱ ሲሆን የግብ ስምምነት ፊርማ ዋና ዓላማ የጋራ የሆነ ግብ ለማስቀመጥ፣ የጋራ አቋም ለመያዝ፣ የተደመረ አቅም ለመፍጠር ለመተጋገዝ የሚስችል ስምምነት መፍጠር ነዉ።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
                                
Leave Your Comments