የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ
ITDB፦መስከረም 12 /2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለ ሙያዎች የተገኙ ሲሆን በዕለቱም የስማርት ሲቲ ዘርፍ ም/ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ቱሉ ጥላሁን Seven quality management principles በሚል ርዕስ የእውቀት ሽግግ ር አድርገዋል፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ customer focus, leader, engagement of people, processes approach, improvement, evidence based decision making, relationship management በምሳሌ በማስደገፍ ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዉባቸዋል፡፡ በመጨረሻም ጊዜያት የተሰሩ ስራዎች የተገኙ መሻሻሎችና ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ በመምረጥ መርሃ-ግብሩ ተጠናቋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
                                
Leave Your Comments