ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ልማት ቢሮ ያስለማዉ የሸማች ህብረት ስራ ኮሚሽን በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ የሚያስችል ሲስተም መጠናቀቅ በተመለከተ MOU ተፈራረሙ
ITDB፦መስከረም 2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ልማት ቢሮ ያስለማው ህብረት ስራ ኮሚሽን በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ የሚያስችል ሲስተም ም/ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ቱሉ ጥላሁንና የቢሮ ቴክኒካል ቲሞች፣ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ህብረት ስራ ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሙያዎች በተገኙበት (Memorandum of understanding) MOU ተፈራርመዋል።
የለማው ቴክኖሎጅ አገልግሎት አሰጣጡንና አሠራሩን ከማዘመን ባለፈ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚፈታ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ሲስተም አጠቃሙን በተመለከተ የእዉቀት ሽግግር እንደሚሹ የኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች አመላክተዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
                                
Leave Your Comments