የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖ...

image description
- In Training    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ለቢሮ ሰራተኞች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ

ITDB፦ ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም

በማዕድ ማጋራት መርሃ-ግብሩ ላይ የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላፈዉ መረዳዳትና መደጋገፍ የቆየ እሴታችን እንደሆነና ተደጋግፈን ሀገራችን ያለችበትን የለዉጥና የማንሰራራት ጎዳና ወደፊት ማስቀጠል እንደማገባን ገልፀዉ አዲሱን ዓመት በአዲስ የመንፈስ ጥንካሬ በርካታ ስራዎችን የምንሰራበት ይሁን በማለት መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል።

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments