የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር

image description
- In Technology Trends    0

የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር

ITDB፦ ነሐሴ 19/2017ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተከናወነ። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮ አመራሮች ዳይሬክተሮች እና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ ስለ ለዉጥ አስፈላጊነት፣ መልካም አስተሳሰብን ማሳደግ እንዲሁም ችግሮችን መቅረፍ የሚችል ማንነትን መፍጠር እንዴት ይቻላል በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ በምሳሌ በማስደገፍ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በመጨረሻም ባለፈዉ ሳምንት የተከናወኑ ተግባራትና የቀጣይ ሳምንት የስራ ዕቅድ በማቅረብ መርሃ-ግብሩ ተጠናቋል።

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments