የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተካሄደ
ITDB፦ ነሐሴ 12/2017ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሳምንታዊው የወርቃማ ሰኞ መርሃ ግብር ተከናወነ። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የቢሮ ዳይሬክተሮች እና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን የቢሮ የኔትወርክ መሰረተልማት አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ኪሩቤል ሞገስ "Net work management and diversity"
በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ምሳሌ በማስደገፍ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
                                
Leave Your Comments