
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጃ ልማት ቢሮ ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራ አኖሩ
ITDB፦ ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም
በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጃ ልማት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች አረንጓዴ አሻራቸውን እንጦጦ ላይ ያኖሩ ሲሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ በከተማዋ እና በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ላይ በአንድ ጀንበር የ700 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ተካሂዷል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments