CRPRS and E-land ሲስተም ላይ ትኩረት...

image description
- In Training    0

CRPRS and E-land ሲስተም ላይ ትኩረት ያደረገ ግምገማ ተካሄደ

CRPRS and E-land ሲስተም ላይ ትኩረት ያደረገ ግምገማ ተካሄደ

*****************

ITDB፦ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም

በግምገማዉ የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ፣ ም/ቢሮ ሀላፊዎች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተገኙ ሲሆን የግምገማው ዋና ዓላማ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር በመመልከት ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ መግባት ላይ ትኩረት ያደረገ ነዉ።

የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ በዛሬዉ መርሃ-ግብር የሲስተሙን አተገባበር ሙሉ በሙሉ በመገምገምና የተግባር ምልከታ በማካሄድ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ማስገባት መሆኑ ገልፀዉ ነገር ግን በትግበራ ወቅት ክትትልና ድጋፍ መካሄድ እንዳለበት አመላክተዋል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ CRPRS and E-land system project overview የቀረበ ሲሆን

- Enhance system integration

- Data migration

- Follow up assessment

- odting and cleansing

- key benefit of CRPRS and E-land system future out look

በዝርዝር የተዳሰሱ ሲሆን በቀረበው ዝርዝር ማብራሪያ ላይ መሰረት ያደረገ ዉይይትና ለትግበራዉ ግብዓት የሚሆኑ ሀሳብ አስተያየቶች ተነስተዋል። በመጨረሻም በቦታው በመገኘት የተግባር ምልከታ ተካሂዷል።

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments