
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት የ4ኛ ሩብ ዓመት ክትትልና ድጋፍ በአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አማካኝነት ተካሄደ
ITDB፦ ሰኔ 6/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት የ4ኛ ሩብ ዓመት ክትትልና ድጋፍ በአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አማካኝነት ተካሄደ ሲሆን በክትትልና ድጋፍ ወቅት የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ማኑዋል መሰረት አደረጃጀቶች ዉይይት ያለበት ሁኔታ፣ የተቋም ግንባታን በማሻሻል ምቹ የስራ ከባቢን ከመፍጠር አኳያ፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት ከመፍጠር አኳያ፣ አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ ማስደገፍ፣ የሰራተኛ አቅም ግንባታ እና ተቋማዊ ዉጤታማነት በተመለከተ፣ የክትትልና ድጋፍ አግባብ ላይ፣ መሰረት ያደረገ ተግባራትን በዝርዝር የተመለከቱ ሲሆን በመጨረሻም ለቢሮ ስትራቴጂክ ካዉንስል አባላት እና የሚመለከታቸዉ የስራ ክፍሎች በተገኙበት በክትትልና ድጋፍ ወቅት የታዮ ክፍተቶችን በማረምና መከናወን የሚገባቸዉን ተገባራት በማመላከት ጥንካሬዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ጠቁመዋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments