ከወረቀት ነፃ የሆነ የህክምና ሥርዓት EMR ሲስተም ላይ መሰረት ያደረገ ግምገማ ተካሄደ
ህዳር 3/2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከጤና ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን እያለማ ያለዉ EMR ሲስተም ላይ መሰረት ያደረገ ግምገማ ተካሄደ። የግምገማዉ ዓላማ ከወረቀት ነፃ የሆነ ፈጣንና ይቀልጣፋ እንዲሁም ፍትሀዊ የህክምና ስርዓት የሚፈጥረዉ EMR ሲስተም ያለበት ደረጃ በመገምገም በቀጣይ መከናወን የሚገባቸው ተግባራት ላይ መወያየት ሲሆን በከተም አስተዳደር ዉስጥ ባሉ ስድስት ሆስፒታሎችና ስልሳአንድ ጤና ጣቢያዎች ላይ እየተተገበረ ይገኛል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments