ለአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት እየለማ ያለው የ...

image description
- In Training    0

ለአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት እየለማ ያለው የፍርድ ሂደት መከታተያ ማኔጅመንት ሲሰተም ያለበት ሁኔታ ተገመገመ

የአዲስ አበባ ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን የፍርድ ሂደት በወቅታዊና ዘመናዊ court case management system ስርዓት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል የፍርድ ሂደት መከታተያ ማኔጅመንት ሲስተም ማለትም በፍርድ ሂደት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን የሚቀርፍ እና በተለይ የፍርድ ሂደትን ለመከታተል የተለያዩ የፍርድ ቀጠሮዎችንና በፕሮግራም ለመምራት ተያያዥ ሰነዶችን ለማስተዳደር የሚያስችል ሲሆን የሲስተም ልማት ስራው የደረሰበት ደረጃ በዝርዝር ተገምግሟል፡፡ በግምገማዉ በሲስተሙ ላዩ የተለያዩ አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን ሲስተሙ ያለበት ሁኔታ መልካም እንደሆና ቀሪው ስራዎቹ በተሸለ ፍጥነት ተጠናቀው እንዲቀርቡ በማመላከት መርሃ ግብሩ ተጠናቋል፡፡

ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (Facebook page):https://www.facebook.com/AAITDB

ኢሜይል (Email): aaitdb@aaca.gov.et

መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments